** የልጅዎ የትምህርት ስኬት የሚጀምረው ከትክክለኛ ምርጫ ነው&#33;

** Bright Minds Tutoring –የልጅዎ ስኬት፣ ለእርስዎ እርጋታ&#33;**

** ባለፉት 4 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በማገዝ የትምህርት አቅማቸውን እንዲያዳብሩና የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ አግዘናል። ዛሬም የልጅዎን የትምህርት ጉዞ ወደ ስኬት ለማድረስ ዝግጁ ነን&#33;**

** ከKG እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች፣ በብቁና ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ እንሰጣለን።
**━━━━━━━━━━━━━━**
** ለምን Bright Minds Tutoringን ይመርጣሉ?

** 1. ብቁና በጥንቃቄ የተመረጡ አስጠኚዎች
**በአካዳሚክ ብቃታቸው፣ በማስተማር ክህሎታቸውና በሥነ-ምግባራቸው የተመረጡ፣ ሥልጠና የወሰዱ አስጠኚዎች።**

** 2. ለእያንዳንዱ ልጅ የተለየ የትምህርት አቀራረብ
**የልጅዎን የትምህርት ክፍተቶች በመለየት፣ በግል ትኩረት እናስጠናለን።**

** 3. ቀጣይነት ያለው የእድገት ክትትል
**የልጅዎን የትምህርት እድገት በየጊዜው እንገመግማለን**

** 4. ለብሔራዊ ፈተናዎች ልዩ ዝግጅት
**ለ8ኛ ክፍል እና ለ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ተማሪዎችን በልዩ ዝግጅት እናግዛለን።**

** 5. በዓለም አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርቶች የተካኑ አስጠኚዎች
**ለCambridge (IGCSE/A-Level)፣ Pearson እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርቶች የተካኑ አስጠኚዎች።**
**━━━━━━━━━━━━━━**
** አገልግሎታችን

** Home-to-Home Tutoring: በአዲስ አበባ በሁሉም አካባቢዎች ከቤትዎ ድረስ።
** Online Tutoring: ከየትኛውም ቦታ፣ በሚመችዎት ሰዓት።
**━━━━━━━━━━━━━━**


** ስልክ / WhatsApp: 09-63-47-22-11  

[TIKTOK](https://www.tiktok.com/@brightmindshometutor)** |**[TELEGRAM](https://t.me/bright_minds_tutoring)** | **[FACEBOOK](https://www.facebook.com/share/1E6hVVy9SJ/?mibextid=wwXIfr)** | **[WEBSITE](https://brightmindstutoring.vercel.app/)

** አድራሻችን፦ ልደታ፣ Hayati Building