اربط OpenTG بـ ChatGPT أو Claude في 60 ثانية

جرّبه

🚨ማስጠንቀቂያ🚨 የኔን ስም በመጠቀም ሰዎችን በሀሰት ገንዘብ የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች እንዳሉ አረጋግጫለሁ:: እኔ አለመሆኔን ላሳውቃችሁ እንዲሁም እንድትጠነቀቁ

Global Dreams

Global Dreams

@Global_Dreamss

Yoly Access to Education

30,147 مشتركًا
فتح في تيليجرام
🚨ማስጠንቀቂያ🚨

የኔን ስም በመጠቀም ሰዎችን በሀሰት ገንዘብ የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች እንዳሉ አረጋግጫለሁ::

እኔ አለመሆኔን ላሳውቃችሁ እንዲሁም እንድትጠነቀቁ ለማሳሰብ ነው:: ለማጭበርበር ከሚጠቀሙባቸው አካውንቶች አንዱ  ይህ የቴሌግራም account username ነው @etsubuk
በተጨማሪም የ accountኡን ምስል ከታች አያይዤላችኋለው::

በኔ ስም ሰዎች በግል አዋርተዋችሁ ገንዘብ እንድትከፍሉ የሚጠይቋችሁ ከሆነ እኔ እንዳልሆንኩ እንድታውቁ እና እንዳትከፍሉ አሳስባለሁ እና ያዋሩዋችሁን account እንዲታገድ በማድረግ ሌሎች ሰዎችንም ከማጭበርበር እንዲቆጠቡ እንድታደርጉ አሳስባለሁ::

ይሄንን የማጭበርበር ድርጊት ላሳወቃችሁኝ ሰዎች  ምስጋናዬን በማቅረብ ምንም አይነት የትምህርት ማስረጃ እንዳትልኩ እንዲሁም
ገንዘብ እንዳትከፍሉ በድጋሚ አሳስባለሁ::

🚨 OFFICIAL NOTICE 🚨

Please be aware that there are impersonators pretending to be me and contacting people for money.

The telegram username they are using is: @etsubuk, I’ve also attached the account profile screenshot under this post.

If anyone contacts you claiming to be me and requests payment, please ignore them and report the account immediately.

Thank you to everyone who brought this to my attention, stay safe and always verify before taking any action.
فتح المنشور في تيليجرام