اربط OpenTG بـ ChatGPT أو Claude في 60 ثانية

جرّبه

🎓✨ የልጅዎ የትምህርት ስኬት የሚጀምረው ከትክክለኛ ምርጫ ነው! Bright Minds Tutoring –የልጅዎ ስኬት፣ ለእርስዎ እርጋታ! ባለፉት 4 ዓመታት በሺ

Opportunity Alerts📢

Opportunity Alerts📢

@opportunity_alerts

🚀 Join us to get free events, latest scholarship, internship, fellowship, volunteers, Job opening and much opportunity✨ Don't forget to invite your friends too.🤗 Contact Us if you would like to share any Opportunity👇 @OpportunityAlerts_bot

33,071 مشتركًا
فتح في تيليجرام
🎓✨ የልጅዎ የትምህርት ስኬት የሚጀምረው ከትክክለኛ ምርጫ ነው!

Bright Minds Tutoring –የልጅዎ ስኬት፣ ለእርስዎ እርጋታ!

ባለፉት 4 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በማገዝ የትምህርት አቅማቸውን እንዲያዳብሩና የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ አግዘናል። ዛሬም የልጅዎን የትምህርት ጉዞ ወደ ስኬት ለማድረስ ዝግጁ ነን!

📚 ከKG እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች፣ በብቁና ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች ጥራት ያለው የትምህርት ድጋፍ እንሰጣለን።
━━━━━━━━━━━━━━
✨ ለምን Bright Minds Tutoringን ይመርጣሉ?

👩‍🏫 1. ብቁና በጥንቃቄ የተመረጡ አስጠኚዎች
በአካዳሚክ ብቃታቸው፣ በማስተማር ክህሎታቸውና በሥነ-ምግባራቸው የተመረጡ፣ ሥልጠና የወሰዱ አስጠኚዎች።

🎯 2. ለእያንዳንዱ ልጅ የተለየ የትምህርት አቀራረብ
የልጅዎን የትምህርት ክፍተቶች በመለየት፣ በግል ትኩረት እናስጠናለን።

📊 3. ቀጣይነት ያለው የእድገት ክትትል
የልጅዎን የትምህርት እድገት በየጊዜው እንገመግማለን

🏆 4. ለብሔራዊ ፈተናዎች ልዩ ዝግጅት
ለ8ኛ ክፍል እና ለ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ተማሪዎችን በልዩ ዝግጅት እናግዛለን።

🌍 5. በዓለም አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርቶች የተካኑ አስጠኚዎች
ለCambridge (IGCSE/A-Level)፣ Pearson እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርቶች የተካኑ አስጠኚዎች።
━━━━━━━━━━━━━━
📍 አገልግሎታችን

🏠 Home-to-Home Tutoring: በአዲስ አበባ በሁሉም አካባቢዎች ከቤትዎ ድረስ።
💻 Online Tutoring: ከየትኛውም ቦታ፣ በሚመችዎት ሰዓት።
━━━━━━━━━━━━━━


📲 ስልክ / WhatsApp: 09-63-47-22-11

TIKTOK |TELEGRAM | FACEBOOK | WEBSITE

🏢 አድራሻችን፦ ልደታ፣ Hayati Building
1 فيديو مرفق بهذا المنشور — مرئي في تطبيق تيليجرام.
فتح المنشور في تيليجرام